News and events Detail


Blog Image

የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መስፈርቶችን በሚመለከት የተሰጠ ማሳሰቢያ

  • HEMIS System
  • 06-Sep-2022

ከተጠቀሱ የመግቢያ መስፈርቶች ውጪ ገብተው ለሚማሩ ኃላፊነቱ የተመዝጋቢዎቹ እና የተቋማቱ ብቻ መሆኑን እየገለጽን ቀጣሪና የሙያ ፈቃድ የሚሰጡ ድርጅቶችም የሚቀርብላቸውን  የትምህርት ማስረጃ ህጋዊ ስለመሆኑ በማጣራት ቅድመ-ጥንቃቄ የማድረግ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ በጥብቅ እናሳስባለን።ለተጨማሪ መረጃ ፡- ድረ -ገፅ www.eta.et መከታተል ወይም በባለሥልጣኑ ነጻ የስልክ ጥሪ 9799 ወይም በቴሌግራም ቻነል https://t.me/FDRE_ETA ወይም www.facebook.com/FDRE.ETA መጠቀም ይችላሉ፡፡