የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አደረጃጀት ፣ ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ ደንብ ቁጥር 515/2014 አንቀጽ(8) መሠረት በኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር አብይ ሰኔ 1 ቀን 2014 ዓ.ም የተሾሙ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ሥራ ቦርድ አመራሮች፡፡