Shiro Meda, In front of America Embassy,
Addis Ababa, Ethiopia
+251-11-123-22-30/+251-11-123-61-30
Toll free number "9799"
General Info: info@eta.et
eta.gov.et@gmail.com
IT:hemis.info@gmail.com
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ 1152/2011 አንቀፅ 87 ንዑስ አንቀፅ (6) የገምጋሚ ባለሙያዎች የስነ-ምግባር መመሪያ የማውጣት ስልጣን በተሰጠው መሰረት ረቂቅ መመሪያ ያዘጋጀ ሲሆን ይህን ረቂቅ መመሪያ ከመፅደቁ በፊት የባለድርሻ አካላት አስተያየት አስፈላጊ በመሆኑ አስተያየት ትሰጡ ዘንድ እየጋበዝን የረቂቅ መመሪያው ቅጂ ከቢሮ ቁጥር 203 ማግኘት የሚቻል ሲሆን ያላችሁን አስተያየት እስከ 26/09/2014 ዓ.ም በባለስልጣኑ በማህበራዊ ሚዲያ ወይም በአካል በተጠቀሰው ቢሮ ገቢ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡